የሁለት ምርጫዎች ወግ
አቶ መለስ "የተሃድሶ እንቅስቃሴያችን በከፍተኛ ፍጥነት ከሚወርድና በየደቂቃው ፍጥነት እየጨመረ ከሚጓዝ ናዳ አምልጦ ወደ ጠንካራ ከለላ ለመግባት ከሚሮጥ ሰው ጋር ማመሳሰል ይቻላል፡፡……ያለንበት ሁኔታ ቀና መንገድ ይዘን ከአደጋው ለማምለጥ የሚያስችል ብቃት ያለው ፍጥነት ስለሌለን በእርግጠኝነት የምንሸነፍበት አደጋ ነው እየተከሰተ ያለው፡፡" በማለት የአደጋውን ክብደትና አስፈሪነት በግልፅ አስረዳ፡፡
ከመፅሐፉ የተቀነጨበ
ዶክተር ብርሃኑ ነገሩ ጠበቅ ያለ መሆኑ ገብቶታል፡፡ እናም የተወሰነ መደናገጥ ከፊቱ ላይ እየተነበበ ይህን ነገር በተቻለው መጠን ለማለዘብ እንደሚሰራና መንግሥት በመግለጫቸው ተበሳጭቶ እርምጃ ከመውሰድ እንዲቆጠብ ጠየቀኝ፡፡ ከዚህ አልፎ መንግሥት ሊይዘው ከመጣ ግን ለመደበቅ ወደእኔ ቤት መምጣቱ እንደማይቀር እንደገና አነሳልኝ፡፡ እኔም እንደገና ህግ እንዲያከብር፣ ህግ ካላከበረ የትም ቢደበቅ የሚምረው እንደማይኖር፣ የእኔ ቤት ወንጀለኛ የሚደበቅበት ኤምባሲ እንዳልሆነና ከፈለገ እነጄኔራል ተስፋዬ ገብረ ኪዳንን ቢቀላቀል እንደሚሻለው እንደቀልድ አነሳሁለት፡፡
ከመፅሐፉ የተቀነጨበ












































we also need to know what Ethiopia & Africa could look-like in the future-Write the future Ethiopia & Africa-the prospects, challenges and possible remedies. I hope Bereket and his colleagues ca do more than that.
I will let you know details about the contents of the book after I read it the whole parts of the book.
thanks